-
ዮሐንስ 2:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ኢየሱስም መልሶ “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፤ እኔም በሦስት ቀን ውስጥ አነሳዋለሁ” አላቸው።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 6:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ለምሳሌ ያህል፣ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይህን ስፍራ እንደሚያፈርሰውና ሙሴ ያስተላለፈልንን ወግ እንደሚለውጥ ሲናገር ሰምተነዋል።”
-