-
ማቴዎስ 11:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ‘እነሆ፣ ከፊትህ እየሄደ መንገድህን እንዲያዘጋጅ መልእክተኛዬን ከአንተ አስቀድሜ እልካለሁ!’+ ተብሎ የተጻፈው ስለ እሱ ነው።
-
-
ሉቃስ 7:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ‘እነሆ፣ ከፊትህ እየሄደ መንገድህን እንዲያዘጋጅ መልእክተኛዬን ከአንተ አስቀድሜ እልካለሁ’ ተብሎ የተጻፈው ስለ እሱ ነው።+
-