-
ማቴዎስ 11:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እውነት እላችኋለሁ፣ ከሴት ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሳም፤ ሆኖም በመንግሥተ ሰማያት ዝቅተኛ የሆነው እንኳ ይበልጠዋል።+
-
-
ማቴዎስ 21:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ‘ሰው’ ብንል ደግሞ ዮሐንስን ሁሉም እንደ ነቢይ ስለሚያየው ሕዝቡን እንፈራለን።”
-