ማቴዎስ 4:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እሱም “ኑ፣ ተከተሉኝ፤ ሰው አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው።+ 20 እነሱም ወዲያውኑ መረቦቻቸውን ትተው ተከተሉት።+