-
ማቴዎስ 19:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ከዚያም ጴጥሮስ መልሶ “እነሆ፣ እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል፤ ታዲያ የምናገኘው ምን ይሆን?” አለው።+
-
-
ሉቃስ 5:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ስለዚህ ጀልባዎቹን መልሰው ወደ የብስ ካስጠጉ በኋላ ሁሉን ነገር ትተው ተከተሉት።+
-