2 ነገሥት 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እነሱም “ሰውየው ፀጉራም ልብስ የለበሰ+ ሲሆን ወገቡም ላይ የቆዳ ቀበቶ ታጥቋል”+ አሉት። እሱም ወዲያውኑ “ይሄማ ቲሽባዊው ኤልያስ ነው” አለ።