ማቴዎስ 3:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ዮሐንስ ከግመል ፀጉር የተሠራ ልብስ ይለብስ፣ ወገቡም ላይ የቆዳ ቀበቶ ይታጠቅ ነበር።+ ምግቡ አንበጣና የዱር ማር ነበር።+