-
ዮሐንስ 15:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 እናንተም ደግሞ ትመሠክራላችሁ፤+ ምክንያቱም ከመጀመሪያ አንስቶ ከእኔ ጋር ነበራችሁ።
-
-
2 ጴጥሮስ 1:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መገኘት ያሳወቅናችሁ በብልሃት የተፈጠረ ተረት ተከትለን ሳይሆን ግርማውን በገዛ ዓይናችን አይተን ነው።+
-