ማቴዎስ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “አንድ ሰው በምድረ በዳ ‘የይሖዋን* መንገድ አዘጋጁ፤ ጎዳናዎቹንም አቅኑ’+ በማለት ይጮኻል” ተብሎ በነቢዩ ኢሳይያስ የተነገረለት እሱ ነው።+ ማርቆስ 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንድ ሰው በምድረ በዳ ‘የይሖዋን* መንገድ አዘጋጁ፤ ጎዳናዎቹንም አቅኑ’ በማለት ይጮኻል።”+ ዮሐንስ 1:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እሱም “ነቢዩ ኢሳይያስ እንደተናገረው ‘የይሖዋን* መንገድ አቅኑ’ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኸው ሰው እኔ ነኝ” አለ።+