-
ማቴዎስ 1:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ያዕቆብ ዮሴፍን ወለደ፤ ዮሴፍም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደችው የማርያም ባል ነበር።+
-
-
ዮሐንስ 6:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ደግሞም “ይህ የዮሴፍ ልጅ ኢየሱስ አይደለም? አባቱንና እናቱንስ እናውቃቸው የለም እንዴ?+ ታዲያ እንዴት ‘ከሰማይ ወረድኩ’ ይላል?” አሉ።
-