ሩት 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እንዲሁም ይሖዋ ከዚህች ወጣት ሴት በሚሰጥህ ዘር አማካኝነት ቤትህ ትዕማር ለይሁዳ እንደወለደችለት እንደ ፋሬስ+ ቤት ይሁን።”+ ሩት 4:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እንግዲህ የፋሬስ+ የትውልድ ሐረግ ይህ ነው፦ ፋሬስ ኤስሮንን+ ወለደ፤ 19 ኤስሮንም ራምን ወለደ፤ ራምም አሚናዳብን ወለደ፤+ 1 ዜና መዋዕል 2:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የይሁዳ ምራት ትዕማር+ ፋሬስን+ እና ዛራን ወለደችለት። የይሁዳ ወንዶች ልጆች በአጠቃላይ አምስት ነበሩ። 5 የፋሬስ ወንዶች ልጆች ኤስሮን እና ሃሙል+ ነበሩ።
4 የይሁዳ ምራት ትዕማር+ ፋሬስን+ እና ዛራን ወለደችለት። የይሁዳ ወንዶች ልጆች በአጠቃላይ አምስት ነበሩ። 5 የፋሬስ ወንዶች ልጆች ኤስሮን እና ሃሙል+ ነበሩ።