ዘፍጥረት 29:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 አሁንም እንደገና ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች። እሷም “አሁን ይሖዋን አወድሰዋለሁ” አለች። ስለሆነም ይሁዳ*+ አለችው። ከዚያ በኋላ መውለድ አቆመች። 1 ዜና መዋዕል 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የእስራኤል+ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፦ ሮቤል፣+ ስምዖን፣+ ሌዊ፣+ ይሁዳ፣+ ይሳኮር፣+ ዛብሎን፣+