-
ዘፍጥረት 18:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ለይሖዋ የሚሳነው ነገር አለ?+ የዛሬ ዓመት በዚሁ በተወሰነው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ወንድ ልጅ ትወልዳለች።”
-
-
ማቴዎስ 19:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ኢየሱስም ትኩር ብሎ እያያቸው “ይህ በሰዎች ዘንድ አይቻልም፤ በአምላክ ዘንድ ግን ሁሉ ነገር ይቻላል” አላቸው።+
-