ማቴዎስ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በንጉሥ ሄሮድስ* ዘመን+ ኢየሱስ በይሁዳ በምትገኘው በቤተልሔም+ ከተወለደ በኋላ ኮከብ ቆጣሪዎች* ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው፣