-
መዝሙር 107:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አንዳንዶች በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የሚኖሩ፣
በመከራ ውስጥ ያሉና በሰንሰለት የተጠፈሩ እስረኞች ነበሩ።
-
-
ኢሳይያስ 9:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በጨለማ ውስጥ ይሄዱ የነበሩ ሰዎች
ታላቅ ብርሃን አዩ።
ድቅድቅ ጨለማ ባጠላበት ምድር የሚኖሩ ሰዎችም
ብርሃን ወጣላቸው።+
-