ማቴዎስ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በስሜ የተነሳም ሰዎች ሁሉ ይጠሏችኋል፤+ እስከ መጨረሻው የጸና* ግን ይድናል።+ ማቴዎስ 24:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “በዚያን ጊዜ ሰዎች ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል፣+ ይገድሏችኋል+ እንዲሁም በስሜ ምክንያት በሕዝቦች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።+