ማቴዎስ 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ኢየሱስ መኮንኑን “ሂድ። እንደ እምነትህ ይሁንልህ”+ አለው። አገልጋዩም በዚያች ቅጽበት ተፈወሰ።+ ማርቆስ 7:29, 30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 በዚህ ጊዜ “ሂጂ፤ እንዲህ ስላልሽ ጋኔኑ ከልጅሽ ወጥቷል” አላት።+ 30 እሷም ወደ ቤቷ ስትመለስ ልጇ አልጋ ላይ ተኝታ፣ ጋኔኑም ወጥቶላት አገኘቻት።+