ፊልጵስዩስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚህ ይልቅ ራሱን ባዶ በማድረግ የባሪያን መልክ ያዘ፤+ ደግሞም ሰው ሆነ።*+ 1 ጢሞቴዎስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በእርግጥም ይህ ለአምላክ የማደር ቅዱስ ሚስጥር ያለጥርጥር ታላቅ ነው፦ ‘በሥጋ እንዲገለጥ ተደረገ፤+ በመንፈስ ጻድቅ ተባለ፤+ ለመላእክት ታየ፤+ በአሕዛብ መካከል ተሰበከ፤+ በዓለም ያሉ አመኑበት፤+ በክብር አረገ።’ ዕብራውያን 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለዚህ እነዚህ “ልጆች” ሥጋና ደም ስለሆኑ እሱም ሥጋና ደም ሆነ፤+ ይህም የሆነው ለሞት የመዳረግ አቅም ያለውን+ ዲያብሎስን በሞቱ አማካኝነት እንዳልነበረ ያደርገው ዘንድ ነው፤+
16 በእርግጥም ይህ ለአምላክ የማደር ቅዱስ ሚስጥር ያለጥርጥር ታላቅ ነው፦ ‘በሥጋ እንዲገለጥ ተደረገ፤+ በመንፈስ ጻድቅ ተባለ፤+ ለመላእክት ታየ፤+ በአሕዛብ መካከል ተሰበከ፤+ በዓለም ያሉ አመኑበት፤+ በክብር አረገ።’
14 ስለዚህ እነዚህ “ልጆች” ሥጋና ደም ስለሆኑ እሱም ሥጋና ደም ሆነ፤+ ይህም የሆነው ለሞት የመዳረግ አቅም ያለውን+ ዲያብሎስን በሞቱ አማካኝነት እንዳልነበረ ያደርገው ዘንድ ነው፤+