-
የሐዋርያት ሥራ 8:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 እየተጓዙም ሳሉ ውኃ ወዳለበት ቦታ ደረሱ፤ ጃንደረባውም “ውኃ ይኸውና፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምን ነገር አለ?” አለው።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 10:47አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
47 “እንደ እኛው መንፈስ ቅዱስ የተቀበሉትን እነዚህን ሰዎች በውኃ እንዳይጠመቁ ሊከለክላቸው የሚችል አለ?”+
-