ሮም 8:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በአምላክ መንፈስ የሚመሩ ሁሉ በእርግጥ የአምላክ ልጆች ናቸውና።+ ሮም 8:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የአምላክ ልጆች+ መሆናችንን ይህ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሠክራል።+