-
ሉቃስ 19:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ለመፈለግና ለማዳን ነው።”+
-
-
ዮሐንስ 12:47አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
47 ይሁንና ማንም ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቅ ከሆነ የምፈርድበት እኔ አይደለሁም፤ እኔ የመጣሁት ዓለምን ለማዳን እንጂ በዓለም ላይ ለመፍረድ አይደለምና።+
-
-
1 ዮሐንስ 4:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከዚህ በተጨማሪ አብ ልጁን የዓለም አዳኝ አድርጎ እንደላከው እኛ ራሳችን አይተናል፤ ደግሞም እየመሠከርን ነው።+
-