-
ዮሐንስ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ወደ ገዛ አገሩ መጣ፤ ነገር ግን የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም።
-
-
ዮሐንስ 3:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እውነት እውነት እልሃለሁ፣ እኛ የምናውቀውን እንናገራለን፤ ያየነውንም እንመሠክራለን፤ እናንተ ግን እኛ የምንሰጠውን ምሥክርነት አትቀበሉም።
-