-
የሐዋርያት ሥራ 4:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ደግሞም ሐዋርያቱ ስለ ጌታ ኢየሱስ ትንሣኤ በታላቅ ኃይል መመሥከራቸውን ቀጠሉ፤+ ሁሉም የአምላክን ታላቅ ጸጋ አግኝተው ነበር።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 17:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ሆኖም ከኤፊቆሮስና ከኢስጦይክ ፈላስፎች መካከል አንዳንዶቹ ይከራከሩት ጀመር፤ ሌሎቹ ደግሞ “ይህ ለፍላፊ ምን ሊያወራ ፈልጎ ነው?” ይሉ ነበር። “ስለ ባዕዳን አማልክት የሚያውጅ ይመስላል” የሚሉም ነበሩ። ይህን ያሉት ስለ ኢየሱስና ስለ ትንሣኤ የሚገልጸውን ምሥራች ያውጅ ስለነበር ነው።+
-