ዮሐንስ 18:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመጀመሪያም ወደ ሐና ወሰዱት፤ ምክንያቱም ሐና በዚያ ዓመት ሊቀ ካህናት+ የነበረው የቀያፋ+ አማት ነበር።