የሐዋርያት ሥራ 2:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ስለዚህ ይህን እናንተ በእንጨት ላይ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን+ አምላክ ጌታም+ ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ቤት ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።”