ማቴዎስ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ እሱንም ኢየሱስ* ብለህ ትጠራዋለህ፤+ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና።”+ ዮሐንስ 1:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ስላመኑ+ የአምላክ ልጆች+ የመሆን መብት ሰጣቸው። ዮሐንስ 14:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ የሐዋርያት ሥራ 10:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 በእሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአት ይቅርታ እንደሚያገኝ+ ነቢያት ሁሉ ስለ እሱ ይመሠክራሉ።”+ ፊልጵስዩስ 2:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በዚህም ምክንያት አምላክ የላቀ ቦታ በመስጠት ከፍ ከፍ አደረገው፤+ እንዲሁም ከሌላ ከማንኛውም ስም በላይ የሆነ ስም በደግነት ሰጠው፤+ 10 ይህም በሰማይና በምድር እንዲሁም ከምድር በታች ያሉ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ ነው፤+ 1 ጢሞቴዎስ 2:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
9 በዚህም ምክንያት አምላክ የላቀ ቦታ በመስጠት ከፍ ከፍ አደረገው፤+ እንዲሁም ከሌላ ከማንኛውም ስም በላይ የሆነ ስም በደግነት ሰጠው፤+ 10 ይህም በሰማይና በምድር እንዲሁም ከምድር በታች ያሉ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ ነው፤+