ዮሐንስ 7:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በበዓሉም አጋማሽ ላይ ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደሱ ሄዶ ያስተምር ጀመር። 15 አይሁዳውያንም በጣም ተገርመው “ይህ ሰው ትምህርት ቤት* ገብቶ ሳይማር ቅዱሳን መጻሕፍትን* እንዴት እንዲህ ሊያውቅ ቻለ?” አሉ።+
14 በበዓሉም አጋማሽ ላይ ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደሱ ሄዶ ያስተምር ጀመር። 15 አይሁዳውያንም በጣም ተገርመው “ይህ ሰው ትምህርት ቤት* ገብቶ ሳይማር ቅዱሳን መጻሕፍትን* እንዴት እንዲህ ሊያውቅ ቻለ?” አሉ።+