-
የሐዋርያት ሥራ 3:9, 10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ሰዎቹም ሁሉ ሲራመድና አምላክን ሲያወድስ አዩት። 10 ይህ ሰው “ውብ በር” በተባለው የቤተ መቅደሱ መግቢያ አጠገብ ተቀምጦ ምጽዋት ይለምን የነበረው ሰው መሆኑን ስላወቁ በእሱ ላይ በተፈጸመው ሁኔታ እጅግ ተገረሙ፤+ በአድናቆትም ተዋጡ።
-