-
የሐዋርያት ሥራ 5:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ሐናንያ የሚባል አንድ ሰው ከሚስቱ ከሰጲራ ጋር መሬት ሸጠ። 2 ይሁንና ከገንዘቡ የተወሰነውን ደብቆ አስቀረ፤ ሚስቱም ይህን ታውቅ ነበር፤ የቀረውንም አምጥቶ ለሐዋርያት አስረከበ።+