የሐዋርያት ሥራ 4:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ምልጃ ካቀረቡም* በኋላ ተሰብስበውበት የነበረው ቦታ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው+ የአምላክን ቃል በድፍረት መናገር ጀመሩ።+