-
የሐዋርያት ሥራ 4:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሁን እንጂ ንግግሩን ሰምተው ከነበሩት መካከል ብዙዎቹ አመኑ፤ የወንዶቹም ቁጥር 5,000 ገደማ ሆነ።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 5:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከዚህም በላይ በጌታ ያመኑ እጅግ በርካታ ወንዶችና ሴቶች በየጊዜው በእነሱ ላይ ይጨመሩ ነበር።+
-