ዘፍጥረት 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከመሬት ስለተገኘህ+ ወደ መሬት እስክትመለስ ድረስ ላብህን እያንጠፈጠፍክ ምግብ ትበላለህ። አፈር ስለሆንክ ወደ አፈር ትመለሳለህ።”+ 1 ቆሮንቶስ 15:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሞት የመጣው በአንድ ሰው በኩል+ ስለሆነ የሙታን ትንሣኤም በአንድ ሰው በኩል ነው።+