-
መዝሙር 14:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የእስራኤል መዳን ምነው ከጽዮን በመጣ!+
ይሖዋ የተማረከውን ሕዝቡን በሚመልስበት ጊዜ፣
ያዕቆብ ደስ ይበለው፤ እስራኤል ሐሴት ያድርግ።
-
7 የእስራኤል መዳን ምነው ከጽዮን በመጣ!+
ይሖዋ የተማረከውን ሕዝቡን በሚመልስበት ጊዜ፣
ያዕቆብ ደስ ይበለው፤ እስራኤል ሐሴት ያድርግ።