ኤፌሶን 4:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ደግሞም አእምሯችሁን የሚያሠራው ኃይል* እየታደሰ ይሂድ፤+ 24 እንዲሁም እንደ አምላክ ፈቃድ የተፈጠረውንና ከእውነተኛ ጽድቅና ታማኝነት ጋር የሚስማማውን አዲሱን ስብዕና* መልበስ ይኖርባችኋል።+
23 ደግሞም አእምሯችሁን የሚያሠራው ኃይል* እየታደሰ ይሂድ፤+ 24 እንዲሁም እንደ አምላክ ፈቃድ የተፈጠረውንና ከእውነተኛ ጽድቅና ታማኝነት ጋር የሚስማማውን አዲሱን ስብዕና* መልበስ ይኖርባችኋል።+