ፊልጵስዩስ 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሌሎች ከእናንተ እንደሚበልጡ በትሕትና አስቡ+ እንጂ በጠበኝነት መንፈስ+ ወይም በትምክህተኝነት+ ምንም ነገር አታድርጉ፤