-
1 ጴጥሮስ 4:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ሳታጉረመርሙ አንዳችሁ ለሌላው የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ።+
-
-
3 ዮሐንስ 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ስለዚህ በእውነት ውስጥ አብረን የምንሠራ እንሆን ዘንድ እንዲህ ላሉ ሰዎች የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ የማሳየት ግዴታ አለብን።+
-