ዘፀአት 20:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “አታመንዝር።+ ማቴዎስ 5:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “‘አታመንዝር’+ እንደተባለ ሰምታችኋል። 28 እኔ ግን እላችኋለሁ፣ አንዲትን ሴት በፍትወት ስሜት የሚመለከት+ ሁሉ በዚያን ጊዜ በልቡ ከእሷ ጋር አመንዝሯል።+ 1 ቆሮንቶስ 6:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
27 “‘አታመንዝር’+ እንደተባለ ሰምታችኋል። 28 እኔ ግን እላችኋለሁ፣ አንዲትን ሴት በፍትወት ስሜት የሚመለከት+ ሁሉ በዚያን ጊዜ በልቡ ከእሷ ጋር አመንዝሯል።+