1 ቆሮንቶስ 14:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ወንድሞች፣ በማስተዋል ችሎታችሁ እንደ ሕፃናት አትሁኑ፤+ ለክፋት ግን ሕፃናት ሁኑ፤+ በማስተዋል ችሎታችሁም የጎለመሳችሁ ሁኑ።+