-
1 ቆሮንቶስ 11:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እኔ የክርስቶስን አርዓያ እንደምከተል እናንተም የእኔን አርዓያ ተከተሉ።+
-
-
ፊልጵስዩስ 3:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ወንድሞች፣ ሁላችሁም የእኔን ምሳሌ ተከተሉ፤+ እንዲሁም እኛ ከተውንላችሁ ምሳሌ ጋር በሚስማማ መንገድ የሚመላለሱትን ሁሉ ልብ ብላችሁ ተመልከቱ።
-