-
ፊልጵስዩስ 4:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አሁን ለእኔ እንደገና ማሰብ በመጀመራችሁ በጌታ እጅግ ደስ ይለኛል።+ ስለ እኔ ደህንነት ታስቡ የነበረ ቢሆንም ይህን በተግባር ለማሳየት የሚያስችል አጋጣሚ አላገኛችሁም።