-
ፊልጵስዩስ 2:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ለአሁኑ ግን በሚያስፈልገኝ ሁሉ በግል እንዲያገለግለኝ የላካችሁትን ወንድሜን፣ የሥራ ባልደረባዬንና አብሮኝ ወታደር የሆነውን አፍሮዲጡን ወደ እናንተ መላኩን አስፈላጊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፤+