መዝሙር 64:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጻድቅ ሰው በይሖዋ ሐሴት ያደርጋል፤ እሱንም መጠጊያው ያደርጋል፤+ቀና ልብ ያላቸውም ሁሉ ይደሰታሉ።* 1 ተሰሎንቄ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ።+