ኤፌሶን 5:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በመዝሙርና በውዳሴ እንዲሁም በመንፈሳዊ ዝማሬ እርስ በርሳችሁ* ተነጋገሩ፤ በልባችሁም ለይሖዋ* የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፤+