ኤፌሶን 4:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እንግዲህ በጌታ እስረኛ የሆንኩ+ እኔ ከተጠራችሁበት ጥሪ ጋር በሚስማማ ሁኔታ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤+ 2 በፍጹም ትሕትናና+ ገርነት፣ በትዕግሥት+ እንዲሁም እርስ በርሳችሁ በፍቅር በመቻቻል ኑሩ፤+ 1 ተሰሎንቄ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በሌላ በኩል ደግሞ ወንድሞች፣ ይህን እናሳስባችኋለን፦ በሥርዓት የማይሄዱትን አስጠንቅቋቸው፤*+ የተጨነቁትን* አጽናኗቸው፤ ደካሞችን ደግፏቸው፤ ሁሉንም በትዕግሥት ያዙ።+
4 እንግዲህ በጌታ እስረኛ የሆንኩ+ እኔ ከተጠራችሁበት ጥሪ ጋር በሚስማማ ሁኔታ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤+ 2 በፍጹም ትሕትናና+ ገርነት፣ በትዕግሥት+ እንዲሁም እርስ በርሳችሁ በፍቅር በመቻቻል ኑሩ፤+
14 በሌላ በኩል ደግሞ ወንድሞች፣ ይህን እናሳስባችኋለን፦ በሥርዓት የማይሄዱትን አስጠንቅቋቸው፤*+ የተጨነቁትን* አጽናኗቸው፤ ደካሞችን ደግፏቸው፤ ሁሉንም በትዕግሥት ያዙ።+