-
2 ተሰሎንቄ 3:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እንዲያውም ከእናንተ ጋር በነበርንበት ጊዜ “መሥራት የማይፈልግ ሁሉ አይብላ” የሚል ትእዛዝ ሰጥተናችሁ ነበር።+
-
-
1 ጢሞቴዎስ 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በእርግጥም አንድ ሰው የራሱ ለሆኑት በተለይ ደግሞ ለቤተሰቡ አባላት የሚያስፈልጋቸውን ነገር የማያቀርብ ከሆነ እምነትን የካደ ከመሆኑም በላይ እምነት የለሽ ከሆነ ሰው የከፋ ነው።+
-