የሐዋርያት ሥራ 16:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚያም ጳውሎስ ወደ ደርቤና ወደ ልስጥራ+ ሄደ። በዚያም አማኝ የሆነች አይሁዳዊት እናትና ግሪካዊ አባት ያለው ጢሞቴዎስ+ የሚባል አንድ ደቀ መዝሙር ነበር፤ 2 እሱም በልስጥራና በኢቆንዮን ባሉ ወንድሞች፣ በመልካም ምግባሩ የተመሠከረለት ነበር።
16 ከዚያም ጳውሎስ ወደ ደርቤና ወደ ልስጥራ+ ሄደ። በዚያም አማኝ የሆነች አይሁዳዊት እናትና ግሪካዊ አባት ያለው ጢሞቴዎስ+ የሚባል አንድ ደቀ መዝሙር ነበር፤ 2 እሱም በልስጥራና በኢቆንዮን ባሉ ወንድሞች፣ በመልካም ምግባሩ የተመሠከረለት ነበር።