ዘኁልቁ 23:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላክ እንደ ሰው አይዋሽም፤+እንደ ሰው ልጅም ሐሳቡን አይለውጥም።*+ እሱ ያለውን አያደርገውም? የተናገረውንስ አይፈጽመውም?+