ያዕቆብ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ማዳላታችሁን የማትተዉ ከሆነ+ ግን ኃጢአት እየሠራችሁ ነው፤ ሕጉም ሕግ ተላላፊዎች ናችሁ ብሎ ይፈርድባችኋል።*+