ምሳሌ 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የለዘበ* መልስ ቁጣን ያበርዳል፤+ክፉ* ቃል ግን ቁጣን ያነሳሳል።+ 2 ጢሞቴዎስ 2:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ቲቶ 3:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ