2 ቆሮንቶስ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሆኖም ሁሉም ነገሮች የተገኙት በክርስቶስ አማካኝነት ከራሱ ጋር ካስታረቀንና+ የማስታረቅ አገልግሎት ከሰጠን አምላክ ነው።+